Learn Now, Pay Later!

Jordan Beauty Academy has partnered with Digaf Microfinance Institution to make your dream career affordable through our Flexible Financing Initiative.

Jordan Beauty Academy (JBA) and Digaf Microfinance Institution S.C. have teamed up to launch an innovative student loan pilot program. This initiative removes financial barriers, allowing passionate students to enroll in our beauty and wellness programs today and pay for their tuition over time.

 

Study on Credit: Get your tuition and certification fees fully covered up to an average of ETB 60,000.

6-Month Grace Period: Focus completely on your education and job placement. You do not have to start repaying the loan until 6 months after graduating.

Flexible Repayment: Spread your payments comfortably over a period of 12 to 24 months via bank transfer or mobile money.

No Early Penalties: You can pay off your loan early at any time without extra fees.

በብድር ተምረው የወደፊት ህይወትዎን ያሳምሩ!

የጆርዳን ቢውቲ አካዳሚ (JBA) ከዲጋፍ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ጋር በመተባበር ተማሪዎች የሶፍት ክሬዲት (የብድር) አቅርቦት የሚያገኙበት አዲስ የሙከራ ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል። ይህ ፕሮግራም የገንዘብ አቅም ለሌላቸው ነገር ግን በውበትና በጤና ጥበቃ ሙያ መስክ መስራት ለሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በሂደት እየከፈሉ እንዲማሩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው

ዋና ዋና ጥቅሞች

በብድር መማር፦ እስከ አማካይ 60,000 የኢትዮጵያ ብር (ETB) የሚደርስ የትምህርት እና የሰርተፍኬት ክፍያ ሽፋን ያግኙ

የ6 ወር የእፎይታ ጊዜ፦ ትምህርቶን ላይ ብቻ ትኩረት ያድርጉ። ትምህርትዎን አጠናቀው ሰርተፍኬት ከወሰዱ በኋላ ለ6 ወራት ምንም ዓይነት የብድር ክፍያ አይጠየቁም

አመቺ የአከፋፈል ሁኔታ፦ የብድር ክፍያውን ከባንክ ወይም በሞባይል ገንዘብ (Mobile Money) በመጠቀም ከ 12 እስከ 24 ወራት ባለው ጊዜ ውስጥ በየወሩ በቀላሉ መክፈል ይችላሉ

ያለ ተጨማሪ ቅጣት ቀድሞ መክፈል፦ የወሰዱትን ብድር ካለብዎት ጊዜ ቀድመው ቢከፍሉ ምንም ዓይነት ተጨማሪ የቅጣት ክፍያ አይጠየቁም