- ለ 1 ወር
- በሳምንት ሶስት ቀን
- ለሁለት ሰአት
- ከማታ 12፡00 እስከ 02፡00 ሰአት
- በተማሪዎች የሚሟሉ እቃዎች ( የጥፍር ጄል ፣ የጄል (አክሌሪክ) ብሩሽ ፣
አርቴፊሻል ጥፍሮች ፣ ቶፕ እና ቤዝ ፣ ሪሙቨር ፣ ሞረድ ፣ የልጥፍ ጥፍር እና የጄል
ጥፍር) - በተቋሙ የሚሟላላቸዉ እቃዎች ( ጥፍር ቀለሞች ፣ ሺላክ ጥፍር ቀለሞች ፣
የጥፍር ሞረዶች ፣ የጥፍር ማድረቂያ ማሽን ፣ ፈለግ መቁረጫ ፣ ከተር እና
እስፓቶላ )